Compartir a ...
Copiar enlace
@***********oneyforfree
Seguidoras
2.4K
Posts
19
Precio(USD)
60 US$
Categoría
Educational & QA
Fecha de incorporación
Jul 2024
Fecha de la última publicación
3 nov 2026
Últimas 36 publicaciones
texts
6
Fotos
6
Videos
2
Audios
0
Documentos
1
Animaciones
0
Last 100 posts
Promedios
Vistas
69
Publicación/Por mes
0
Total Reactions
Total
14
Publicación/Por mes
Mejores amigas
በሁለት ባለሃብቶች የጥቅም ግጭት የተጣሱ ሕጋዊ አሰራሮች በሁለት ባለሃብቶች የጥቅም ግጭት የተጣሱ ሕጋዊ አሰራሮች https://youtu.be/4V1OOiGYBz0
332
Los 10 mejores hashtags
Descripción
Sin datos
Subir insight



Últimas publicaciones
0
I have an interesting app to share with you Not only can you meet new friends here, but you can even earn money by chatting—$1 per hour! Come join us! https://app.biubiuclub.com/invite/v2?r=3YU712&ticket=
49
#Google Flow የቪዲዮ ፈጠራ አገልግሎት ደረጃዎች፣ ክፍያዎች፣ ገደቦች እና የመጠቀሚያ ሊንኮች (2026) Google Flow በGoogle የተዘጋጀ፣ በArtificial Intelligence (AI) የሚሰራ የቪዲዮ እና የፈጠራ ይዘት ማዘጋጃ መድረክ ነው። በዋነኝነት የGoogle Veo የቪዲዮ ማመንጫ ሞዴሎችን በመጠቀም ከጽሑፍ እና ከምስል ቪዲዮዎችን ለመፍጠር፣ ትዕይንቶችን ለማቀናበር እና ሲኒማዊ ይዘቶችን ለማዘጋጀት ያስችላል። Google Flow አምስት የአገልግሎት ደረጃዎች አሉት። 1. ነፃ ደረጃ (Google Flow Free) ለጀማሪዎች፣ ለAI ቪዲዮ ፈጠራ ሙከራ እና ለአነስተኛ ይዘት አዘጋጆች የሚሆን አማራጭ ነው። * ክፍያ፦ $0 * ክሬዲት፦ በየቀኑ 50 ነፃ Credits * አገልግሎቶች - Text-to-Video፣ Image-to-Video፣ Veo 3.1፣ Nano Banana እና መሠረታዊ የቪዲዮ አርትኦት ሥራዎች ያከናውናል። * ገደቦች - የቀን ክሬዲት ገደብ፣ በተጨናነቀ ሰዓት የማመንጨት እገዳ እና የ4K Upscaling አለመኖር ይጠቀሳሉ። 2. Google AI Plus ለFacebook፣ TikTok፣ Instagram እና YouTube Shorts በመደበኛነት አጫጭር ቪዲዮዎችን ለሚያዘጋጁ የይዘት ፈጣሪዎች (Content Creators) በጣም ተስማሚ ነው። * ክፍያ፦ ከ$4.99 በወር * ክሬዲት፦ 200 ወርሃዊ Credits ከ50 ዕለታዊ Credits በተጨማሪ ይሰጣል። * አገልግሎቶች፦ የFree ባህሪያት፣ 1080p Video Upscaling፣ የFlow ፕሮጀክቶችን ተጠቅሞ ቪድዮ መስራት ያስችላል። * ለብዙ ዕለታዊ የቪዲዮ ሥራዎች 200 ወርሃዊ Credits በቂ አለመሆኑ እንደገደብ የሚወሰድ ነው። 3. Google AI Pro ለሙያዊ የይዘት ፈጣሪዎች፣ ለTikTokers፣ YouTubers፣ ለማስታወቂያ አዘጋጆች እና ለዲጂታል ሚዲያ ባለሙያዎች የተሻለ አማራጭ ነው። * ክፍያ፦ ከ$19.99 በወር * ክሬዲት፦ 1,000 ወርሃዊ Credits ከ50 ዕለታዊ ነጻ Credits ጋር ይሰጣል። * አገልግሎቶች፦ የPlus ባህሪያት፣ 1080p Video Upscaling፣ ተጨማሪ AI Credits የመግዛት አማራጭ እና ለተደጋጋሚ የቪዲዮ ሥራዎች ሰፊ የክሬዲት መጠን ያንበሸብሻል። * ይሁንና 4K Upscaling አያካተትም፤ ከፍተኛ ክሬዲት የሚጠይቁ የቪዲዮ ሞዴሎች ወርሃዊ መጠኑን በፍጥነት ያስጨርሳል። 4 & 5. Google AI Ultra ለሙያዊ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን፣ ለማስታወቂያ ኤጀንሲዎች፣ ለፊልም አዘጋጆች እና ለብዙ ይዘት መስራት ለሚፈልጉ ባለሙያዎች የሚሆን ከፍተኛ ደረጃ ነው። Google ሁለት የUltra የክፍያ አማራጮች አሉት። * Ultra $99.99/ወር፦ 10,000 ወርሃዊ Credits። * Ultra $199.99/ወር፦ 25,000 ወርሃዊ Credits። ሁለቱም ከ50 ተጨማሪ ዕለታዊ ነጻ Credits ጋር የሚሰጡ ናቸው። ዋና ጥቅሞች፦ 4K Image & Video Upscaling፣ ከፍተኛ የAI ማመንጨት አቅም፣ ሰፊ የክሬዲት መጠን እና ለተደጋጋሚ የፈጠራ ሥራዎች የተሻለ ተደራሽነት ይሰጣል። ይሁን እንጂ Ultra ማለት ያልተገደበ የቪዲዮ ማመንጨት፣ ለሁሉም ተጠቃሚዎች API ወይም የEnterprise ቡድን አስተዳደር ይሰጣል ማለት አይደለም። ሁሉም ደረጃዎች በቀን የሚሰጡት 50 ነፃ ዕለታዊ ክሬዲቶች ለቀጣዩ ቀን፣ ያልተጠቀሙባቸው ወርሃዊ ክሬዲቶችም ለቀጣዩ ወር አይተላለፉም። Google Flow ለመጀመር የግድ ክፍያ አያስፈልግም። በነፃው ደረጃ በመሞከር የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታን መገምገም ይቻላል። መደበኛ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ለሚያዘጋጁ AI Plus ወይም Pro፣ በብዛት ሙያዊ ቪዲዮ ለሚያመርቱ ደግሞ Ultra ተገቢ አማራጮች ናቸው። ይሁንና የቪዲዮ ቆይታ (ርዝመት)፣ ጥራት፣ የክሬዲት ፍጆታ እና የባህሪያት ተደራሽነት በተመረጠው AI ሞዴል፣ በክፍያ እቅድና በአገር ይለያያሉ። . . . (ይፋዊ የመጠቀሚያ ሊንኮች #comment መስጫ ላይ ታገኛላችሁ)
68
Gemini 4 Argon እና Task በGoogle Gemini ላይ በቅርቡ የተጨመሩ አዳዲስ ሞዴል እና አገልግሎት ናቸው። 1. Gemini 4 Argon ሞዴል Google ከጥቂት ቀናት በፊት የለቀቀው እጅግ የላቀ (frontier) የAI ሞዴል ነው። እንደ 3.8 Flash ወይም 3.1 Pro ከመሳሰሉት ሞዴሎች በተለየ መልኩ፣ ከፍተኛ ጥልቀት እና ትክክለኛነት ለሚጠይቁ ውስብስብ ሥራዎች (Complex tasks) ተብሎ የተሰራ ነው። ለምሳሌ ለከባድ የኮዲንግ (coding)፣ የፋይናንስ፣ የሕግ፣ የሳይበር ደህንነት እና የሳይንስ ምርምር ሥራዎች በከፍተኛ ጥራት፣ ፍጥነት እና ትክክለኛነት ይሰራል። በ #GeminiAI መተግበሪያ ላይ ለGoogle AI Pro እና Ultra ተመዝጋቢዎች ብቻ የሚሰራ ነው። በGoogle AI Studio ውስጥ ግን ይህንን ሞዴል ለመጠቀም የGoogle AI Ultra የሚከፈልበት የAPI ቁልፍ (paid API key) ይጠይቃል። #GeminiPro የገዛችሁ ተጠቀሙበት፤ እጅግ አስደናቂ ውጤት ይሰጣችኋል። 2. #Task Google ከመደበኛው የጥያቄ እና መልስ ውይይት (Chat) በተለየ መልኩ፣ Gemini የተለያዩ ባለብዙ ደረጃ ተግባራትን በራሱ አቅዶ ማከናወን የሚያስለው የኤጀንት አገልግሎት ነው። Gemini ላይ አገልግሎቱ ከChat ወደ Task ሲቀየር ስልካችን ወይም ኮምፒውተር ላይ ባይሆን እንኳ Gmail፣ Calendar፣ Docs ከመሳሰሉ የGoogle እና ከ40 በላይ ከሚሆኑ ሌሎች መተግበሪያዎች ጋር ተገናኝቶ የተለያዩ ተግባራትን ያከናውንልናል። ለምሳሌ የጉዞ መረጃዎችን ማሰባሰብ፣ የዕለት ተዕለት ማጠቃለያ (daily brief) መላክ ወይም ሰነዶችን ማዘጋጀት የመሳሰሉ ሥራዎችን በጀርባ (background) መሥራት ይችላል። በዚህ አገልግሎት Gemini Flash 3.8 እና አዲሱ Gemini 4 argon ይሰራሉ። ለአስደናቂ የAi ውጤቶች Gemini 4 Argon እና Task ተጠቀሙ🤗
1
72
77
" ህገ ወጥ የይለፍ ወረቀት (Pass) በሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥርር ይደረጋል " ሲል የአዲስ አበባ ሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አሳወቀ። ቢሮው በአዲስ አበባ ለሚከናወኑ ኩነቶች እንደ አስፈላጊነቱ ዕውቅና እና የይለፍ ማረጋገጫ አሰራሩን ተከትሎ እንደሚሰጥ ገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ ሆነ የኩነት አመቻችና ፈቃድ ሰጪ ቢሮዎች ኩነት ለማዘጋጀት የጠየቀው አካል አሰራርን በጠበቀ መልኩ ባሳወቀው መሰረት ኩነት ማዘጋጀት የሚችልበት ፈቃድ፣ የመኪና እና መሰል ጉዳዮች የይለፍ ማረጋገጫ በኩነት ፈቃጁ ተቋም ደብዳቤ የተቋሙ ሎጎ ተደርጎበት ይሰጠዋል። ነገር ግን ቢሮው አድርጌዋለሁ ባለው ክትትልና ቁጥጥር ያልተፈቀደላቸው አካላት ህገ ወጥ የይለፍ (Pass) ወረቀት በመያዝ እያጭበረበሩ መሆኑን እንደደረሰባቸው ገልጿል። ህገ ወጦቹ ፦ - የትራፊክ ቁጥጥርን በመጣስ፣ - ከመጠን በላይ በፍጥነት በማሽከርከር፣ - ከተፈቀደው መስመር በተቃራኒ በመንዳት፣ - የመኪና መለያዎችን ያለ አግባብ በመጠቀም፣ - የጥቁር መስታወት ሽፋኖችንና የVIP ፈቃዶችን ያለ ሕጋዊነት መጠቀምና መሰል የህግ ጥሰቶችን እየፈጸሙ መሆኑን አመልክቷል። ይህን ተግባር ለማስቆምና ህግንም ለማስከበር እንዲሁም ወንጀለኞችን ለህግ በማቅረብ አስተማሪ እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ አመልክቷል። ነዋሪዎች መሠል ህገ ወጥ ተግባር የሚፈፅሙ አካላትን ሲመለከቱ በነፃ የስልክ መስመር 8882 እና ለጸጥታ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል። ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ/ም
85
https://substack.com/profile/558364331-info-zone/note/c-356830807?utm_source=substack&utm_content=first-note-modal
1
92
ዛሬ 4$ withdrwo አድርገናል ቤተሰብ Don't forget to claim profit የተረጋገጠ ከፋይ ነው automatic ነው withdrow ከ 0.1$ ጀምሮ ነው ማውጣት ሚቻል እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇 ለመጀመር👇👇https://t.me/ainovum_bot?start=ref_8162579750
3
1
162
203
💡 የ "10+20 USDT" የKWTCN Wallet የተገደበ ጊዜ የሽልማት እቅድ በሥራ ላይ ውሏል! 💰10 USDT ያስይዙ (Stake ያድርጉ) ➡️ 2 USDT ሽልማት ያግኙ 👥 አንድ ጓደኛ ጋብዘው 10 USDT እንዲያስይዝ ያድርጉ ➡️ ተጨማሪ 3 USDT ያግኙከፍተኛ መጠን ለሚያስይዙ ተጨማሪ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል 👇 💰 10 USDT ➡️ አስያዥው 2 USDT ያገኛል | ጋባዡ 3 USDT ያገኛል 💰 100 USDT ➡️ አስያዥው 5 USDT ያገኛል | ጋባዡ 5 USDT ያገኛል 💰 500 USDT ➡️ አስያዥው 10 USDT ያገኛል | ጋባዡ 7 USDT ያገኛል 💰 1,000 USDT ➡️ አስያዥው 20 USDT ያገኛል | ጋባዡ 10 USDT ያገኛል 🎁 ገቢዎን ያሳድጉ: 20 USDT የማስያዣ ሽልማት + 10 USDT የሪፈራል (የግብዣ) ሽልማት ⏳ የማስተዋወቂያ ጊዜ: ከኦገስት 24 እስከ ሴፕቴምበር 30 ✅ ለሽልማቱ ብቁ ለመሆን ቢያንስ የ 5 ቀናት የማስያዣ ጊዜን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል። 📲 ስለ ሽልማቶች የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? የ KWTCN Wallet መተግበሪያን ይክፈቱ እና በዋናው ገጽ ላይ 🎧 "Customer Support" (የደንበኞች አገልግሎት) የሚለውን በመንካት የእቅዱን መመሪያዎች ይመልከቱ። ⬇️ የ KWTCN Wallet መተግበሪያን ያውርዱ: https://tglink.io/58e205c94f645f ⬇️ ለ iPhone/iOS ተጠቃሚዎች: በ App Store ውስጥ "KWTC-Wallet" ብለው በቀጥታ ይፈልጉ 🌐 የዌብሳይት ስሪት (Web Version): https://tglink.io/b8c0763465ae4e 🎟️ የግብዣ ኮድ (Referral Code): BX1QSW 🚀 የተገደበ ጊዜ እቅድ — ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ያስተናገዳል!
208
1
267
284
2
1
286
https://youtu.be/iMak9ZZGkhg?si=1loNDnz2XDQlCWWD
4
291
በሁለት ባለሃብቶች የጥቅም ግጭት የተጣሱ ሕጋዊ አሰራሮች በሁለት ባለሃብቶች የጥቅም ግጭት የተጣሱ ሕጋዊ አሰራሮች https://youtu.be/4V1OOiGYBz0
332
SeBuDA
Recientemente, nuestra sede se trasladó de EE.UU. a los Países Bajos para poder ofrecer más funciones a nuestros usuarios. Estamos seguros de que pronto notarán los cambios, ya que esta decisión se tomó pensando en ellos.
Netherland
Sebuda B.V.
admin@Sebuda.com
Acompáñanos en Redes Sociales
Cuentas de redes sociales en venta
Ayuda y servicios
© 2022 SeBuDA.com, All rights reserved.